ፍትህ ራዲዬ/ ጥር 4/2009 -1024

1024ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በነገው እለት ጁምዓ በጂዛን ከተማ ለሚካሄደው የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ መፅሃፍ ምረቃ ሙስሊሙ እንዲካፈል ጥሪ ቀረበ

=>ከኢትዬጲያ የኮንትራት ሰራተኞችን ወደ ሳኡዲ አረቢያ በ 800 ሪያል ወርሃዊ ደሞዝ ለማስመጣት ዝግጅት ማለቁን የሳኡዲ አረቢያ ጋዜጦች ዘገቡ

=>የፈዘኪር እንግዳ ኡስታዝ አብዱረህማን

=> “የዱኒያ ቆይታ ማብቂያ ደወል- ሞት” በኡስታዝ አብዱረህማን

ፍትህ ራዲዬ/ ጥር 3/2009 -1023

1023ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>ሙስተቅበል የልማትና የመረዳጃ ሶሻል ኢንስቲትዩት የ7ተኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራሙን የፊታችን እሁድ ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ

=>የኡስታዝ አህመዲን ጀበል "ሶስቱ አፄዎች" የተሰኘው መፅሃፍ የተገኘበት ሙስሊም " የህዝብን አመለካከት ለማናወጥ" በሚል ክስ እንደተመሰረተበት ተዘገበ

=> ሳምንዊ የውይይት መድረክ

=> አረቦች የኢትዬጲያ ታሪካዊ ጠላቶች ናቸውን ?? በሚል እና በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዬች ዙሪያ ከታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ከሆኑት ከአቶ አሊ ሁሴን ጋር የተካሄደ ውይይት

ፍትህ ራዲዬ/ ጥር 2/2009 -1022

1022ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>የመቱ ነጃሺ መስጂድ ምክትል ኢማም ኡስታዝ ሚስባህ መሀመድ ከእስር ተፈቱ

=>የቲምነት የማኅበረሰቡ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው የተሰኘው የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ መፅሃፍ የፊታችን ጁምአ ጃኑዋሪ 13 በጂዛን ከተማ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ

=>ሳምንታዊ የሐሳን መድረክ

=> መጣጥፍ- መልካም ስነ ምግባር

=> ግጥሞች ፡- አፋኝ ዲሞክራሲ፣ እቴ ተመከሪ፣ ኖረናል እንላለን እና ሌሎችም

=>ወግ- የፖለቲካ ‹‹አማልክት›› - የ3ሺህ ዓመት ኢትዮጵያ ወግ ክፍል 2

=> ትረካ- አላህ በጭንቅ ጊዜ ደራሽ ነው

ፍትህ ራዲዬ/ ጥር 1/2009 -1021

1021ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በደቡብ ወሎ ታስረው የተፈቱ ሙስሊሞች እየደረሰባቸው ባለው ጫና እየተሰደዱ መሆናቸው ተገለፀ

=> በሻሸመኔ ከተማ የውሃ እና የኔትወርክ አገልግሎት ተቋርጦ ነዋሪዎች ሲንገላቱ እንደነበር ተገለፀ

=>የትግል ስንቅ መሰናዶ የአስተሳሰብ አምልኮ በሽታዎች ክትባት

=> ወቅታዊ ዝግጅት ፡- በመርህ ላይ የተገነባ የአምስት አመት ጉዞ

ፍትህ ራዲዬ/ ታህሳስ 30/2009 -1020

1020ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው የተፈቱት የወልቂጤዎቹ ሙስሊም ወንድሞች በወልቂጤ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

=>በአፋር ክልል ታዋዊ አሊም እና ዳዒ የነበሩት ኡስታዝ አብዱቃድር ለአድ ሙሀመድ ወደ አኼራ መሄዳቸው ተዘገበ

=>በሳምንታዊ የዚያራ ፕሮግራማችን ወደ ጅማ ከተማ ተጉዘን አንድ ጀግና ዘይረናል

=>በጅማ ከተማ የብጥብጥ እና የሽብር ተግባር ለመፈፀም ተንቀሳቅሰሃል በሚል በሐሰት ተወንጅሎ የነበረውን ሰለምቴውን ወንድም አሸናፊ ግዛውን ወደ ጅማ ከተማ ተጉዘን ዘይረነዋል

ፍትህ ራዲዬ/ ታህሳስ 29/2009 -1019

1019ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>=>የሳምንቱ የዜና ጥንቅር

=>በኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተዘጋጀው ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው አዲስ መፅሃፍ በደማቅ ሁኔታ

=>የኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብርን የማፅዳት ዘመቻ ለ3ኛ ሳምንት ተካሄደ

=>የሙስሊሙ የመብት ጥያቄ ምላሽ ሳያገኝ ድፍን 5 አመታትን ማስቆጠሩ ተዘገበ

=> የብሄራዊ ጭቆናው መቀጠል የትግላችን ቀጣይነት ማሳያ ነው ሲል ድምፃቸን ይሰማ መግለጫ አወጣ

=>በአህመድ ኢድሪስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የደሴ ወጣቶች በሁሉም ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

=>>በከድር መሐመድ እና በነብዩ ሲራጅየክስ መዝገብ የተከሰሱት 26 ሙስሊሞች የእስራት ቅጣት ተበየነባቸው

=>በኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ በይግባኝ የእስር ቅጣታቸው ወደ 3አመት ከ 4ወር የተቀነሰላቸው 9 ወንድሞች ከእስር ተለቀቁ

ፍትህ ራዲዬ/ ታህሳስ 28/2009 -1018

1018ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም
=>ዕለታዊ ዜናዎች
=>በነብዩ ሲራጅ መዝገብ የተከሰሱት 7 ሙስሊም ወንድሞች ከ 3 አመት ከ 3 ወር እስከ 3 አመት ከ11 ወር የሚደርስ ፅኑ እስራት ቅጣት ተበየነባቸው
=>በኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ በይግባኝ የእስር ቅጣታቸው ወደ 3አመት ከ 4ወር የተቀነሰላቸው 8 ወንድሞች ከዝዋይ ማ/ቤት መለቀቃቸው ተገለፀ
=>በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ውስጥ አህባሽ መራሹ መጅሊስ ባዘጋጀው የ መውሊድ በኣል ላይ የአካባቢው ሙስሊም እንዲካፈል የቀበሌ አስተዳደሮች ጥሪ ማቅረባቸው ታወቀ
=>ከኢስላም ጀግኖች መሰናዶ፤- “የሁለት ዘመን ታሪኮች”
=>የአጀንዳ ዝግጅታችን- “ከፍትህ አልባው ችሎት የሚፈሰው እንባ”

ፍትህ ራዲዬ/ ታህሳስ 27/2009 -1017

1017ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>የብሄራዊ ጭቆናው መቀጠል የትግላችን ቀጣይነት ማሳያ ነው ሲል ድምፃቸን ይሰማ መግለጫ አወጣ

=>በአህመድ ኢድሪስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የደሴ ወጣቶች በሁሉም ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

=>ሳምንታዊ የፈዘኪር ፕሮግራም

=> የፈዘኪር እንግዳ ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሙስጠፋ- የቲሞችን ከአክፍሮት ሃይላት የመከላከል ኢስላማዊ ግዴታ

ፍትህ ራዲዬ/ታህሳስ 24/2009 -1014


 

1014ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>የጥፋተኝነት ብይት የተላለፈባቸው በከድር መሐመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት 19 ሙስሊም ወንድሞቻችን የቅጣት ውሳኔያቸውን ለመስማት በነገው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ

=>የሙስሊሙ የመብት ጥያቄ ምላሽ ሳያገኝ ድፍን 5 አመታትን ማስቆጠሩ ተዘገበ

=>የትግል ስንቅ፡ “የአስተሳሰብ አምልኮ በሽታዎች”

=> ወቅታዊ ዝግጅት- “የተዛቡ የታሪክ ምዕራፎች”

ፍትህ ራዲዬ/ታህሳስ 23/2009 -1013

1013ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>እንዲከላከሉ የተበየነባቸው በነብዩ ሲራጅ መዝገብ የተከሰሱት 7 ሙስሊሞች ለውሳኔ በነገው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ

=>በኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተዘጋጀው ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው አዲስ መፅሃፍ በደማቅ ሁኔታ ተመረቀ

=>የኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብርን የማፅዳት ዘመቻ ለ3ኛ ሳምንት ተካሄደ

=> በነብዩ ሲራጅ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከሶ በእስር ላይ የሚገኘውን የወንድም ሰፋ በደዊን ቤተሰብ ዘይረናል