=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በኤልያስ ከድር መዝገብ የእስር ቅጣታቸው ተቀንሶላቸው እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ወንድሞቻችን በመጪው ቀናቶች ውስጥ እንደሚፈቱ ተገለፀ

=>የቲምነት የማኅበረሰቡ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው የተሰኘው የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ መፅሃፍ የፊታችን ጁምአ ዲሴምበር 23 በጅዳ እና በሪያድ ከተማ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ

=>በሳምንታዊ የዚያራ ፕሮግራም ወደ ደሴ ከተማ ተጉዘናል

=>ከደሴ ከተማ በሐሰት በሼህ ኑሩ ግድያ እና በቂሊንጦ ማ/ቤት ቃጠሎ እጅህ አለበት ተብሎ በሽብር ተከሶ የሚገኘውን የወንድም ኡመር ሁሴንን ባለቤት ዘይረናል