1020ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው የተፈቱት የወልቂጤዎቹ ሙስሊም ወንድሞች በወልቂጤ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

=>በአፋር ክልል ታዋዊ አሊም እና ዳዒ የነበሩት ኡስታዝ አብዱቃድር ለአድ ሙሀመድ ወደ አኼራ መሄዳቸው ተዘገበ

=>በሳምንታዊ የዚያራ ፕሮግራማችን ወደ ጅማ ከተማ ተጉዘን አንድ ጀግና ዘይረናል

=>በጅማ ከተማ የብጥብጥ እና የሽብር ተግባር ለመፈፀም ተንቀሳቅሰሃል በሚል በሐሰት ተወንጅሎ የነበረውን ሰለምቴውን ወንድም አሸናፊ ግዛውን ወደ ጅማ ከተማ ተጉዘን ዘይረነዋል