1019ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>=>የሳምንቱ የዜና ጥንቅር

=>በኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተዘጋጀው ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው አዲስ መፅሃፍ በደማቅ ሁኔታ

=>የኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብርን የማፅዳት ዘመቻ ለ3ኛ ሳምንት ተካሄደ

=>የሙስሊሙ የመብት ጥያቄ ምላሽ ሳያገኝ ድፍን 5 አመታትን ማስቆጠሩ ተዘገበ

=> የብሄራዊ ጭቆናው መቀጠል የትግላችን ቀጣይነት ማሳያ ነው ሲል ድምፃቸን ይሰማ መግለጫ አወጣ

=>በአህመድ ኢድሪስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የደሴ ወጣቶች በሁሉም ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

=>>በከድር መሐመድ እና በነብዩ ሲራጅየክስ መዝገብ የተከሰሱት 26 ሙስሊሞች የእስራት ቅጣት ተበየነባቸው

=>በኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ በይግባኝ የእስር ቅጣታቸው ወደ 3አመት ከ 4ወር የተቀነሰላቸው 9 ወንድሞች ከእስር ተለቀቁ

=>በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ውስጥ አህባሽ መራሹ መጅሊስ ባዘጋጀው የ መውሊድ በኣል ላይ የአካባቢው ሙስሊም እንዲካፈል የቀበሌ አስተዳደሮች ጥሪ ማቅረባቸው ታወቀ

=>ከእውቀት ማዕድ መሰናዶ የትዳር ማጣፈጫ በሚል በወንድም ሰብሪ መሐመድ የተዘጋጀውን መፅሃፍ እናስቃኛቹሃለን፡