1012ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>የፍትህ ራዲዬ የሳምንቱ የዜና ጥንቅር

=>ዜና ትንታኔ

=>የቂሊንጦ ማ/ቤትን አቃጥላቹሃል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 38 እስረኞች ለጥር 8 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

=>የኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብርን የማፅዳት ዘመቻ ለ2ኛ ሳምንት ተካሄደ

=>በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ የታሰሩት ኡለሞች እና ኡስታዞች ለጥር 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

=>ቆሞ የነበረው የቤት ሰራተኞችን ከኢትዬጲያ ወደ ሳኡዲ አረቢያ የመላክ ሂደት በድጋሚ ሊጀመር መሆኑ ተሰማ

=>በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ውስጥ አህባሽ መራሹ መጅሊስ መውሊድ እናወጣለን በሚል ገንዘብ እየለመነ መሆኑ ተገለፀ

=>በሱማሌ ክልል ድንበር አቋርጠው ለመሰደድ የሞከሩ 105 ኢትዬጲያውያን መታሰራቸው ተዘገበ

=>በጅቡቲ በርካታ በስደት ላይ የሚገኙ ኢትዬጲያውያን በጅቡቲ እስር ቤቶች ስቃይ እያስተናገዱ መሆኑ ተገለፀ

=>ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው አዲስ መፅሃፍ በነገው እለት እሁድ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ

=>የሙስሊሙን አቅም ያገናዘበ የትግል ስልትና የአፈጻጸም ስርዓት መዘርጋቱን ድምፃችን ይሰማ አስታወቀ

=>በደቡብ ወሎ ዞን ከመራዊ ከተማ ሙስሊሞች መታሰራቸው ተዘገበ

=>የዲያስፖራው ማህበረሰብ ወደ ሃገር ቤት ገንዘቦችን በባንክ ባለመላክ በመንግስት ላይ ጫና ማሳደር እንደሚችል ተገለፀ

=>ከእውቀት ማዕድ፡ በወንድም መሐመድ አሊ እና በሁሴን ከድር የተዘጋጀውን ትዳር እና ሕይወት የተሰኘውን መፅሃፍ እናስቃኛኋለን፡፡