1011ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በደቡብ ወሎ ዞን ከመራዊ ከተማ ሙስሊሞች መታሰራቸው ተዘገበ

=>የዲያስፖራው ማህበረሰብ ወደ ሃገር ቤት ገንዘቦችን በባንክ ባለመላክ በመንግስት ላይ ጫና ማሳደር እንደሚችል ተገለፀ

=>ከኢስላም ጀግኖች መሰናዶ የብስለት ነፀብራቅ በሚል ርእስ የኢያድ ኢብኑ ሙዐዊያን ታሪክ ያስቃኘናል

=>በሳምንታዊው የአጀንዳ ዝግጅታችን የውጭ ግንኙነታችን መሰረቶች በሚል ወቅታዊ ጉዳዬችን ያስዳስሰናል