1009ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም
=>ዕለታዊ ዜናዎች
=>በጅቡቲ በርካታ በስደት ላይ የሚገኙ ኢትዬጲያውያን በጅቡቲ እስር ቤቶች ስቃይ እያስተናገዱ መሆኑ ተገለፀ
=>ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው አዲስ መፅሃፍ የፊታችን እሁድ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ
=>የፍትህ ራዲዬ የውይይት መድረክ
=>የአክፍሮት ሃይላት ዘመቻ እና መፍትሄው ክፍል 3
=>ሼህ መሐመድ ዘይን ዘህረዲንን ጨምሮ ሌሎች ወንድም እና እህቶችን አወያይተናል
=>በውድ ኡስታዞቻችን የተሰጠውን የመፍትሄ ሃሳቦች አጠናቅረናል