1006ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም
=>ዕለታዊ ዜናዎች
=>በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ የታሰሩት ኡለሞች እና ኡስታዞች በነገው እለት ታህሳስ 17 ፍ/ቤት ይቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ
=>የቂሊንጦ ማ/ቤትን አቃጥላቹሃል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 38 እስረኞች ለጥር 8 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው
=>የኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብርን የማፅዳት ዘመቻ ለ2ኛ ሳምንት ተካሄደ
=> ሳምንታዊ የዚያራ መሰናዶ
=>በከድር መሐመድ እና በቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ በሐሰት በሽብር ወንጀል ተከሶ የሚገኘውን የወንድም ኢብራሂም ካሚልን ቤተሰቦች ዘይረናል