1005ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም
=>የፍትህ ራዲዬን የሳምንቱን ዜናዎች
=>በኤልያስ ከድር መዝገብ የእስር ቅጣታቸው ተቀንሶላቸው እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ወንድሞቻችን በመጪው ቀናቶች ውስጥ እንደሚፈቱ ተገለፀ
=>በርካታ ኢትዬጲያውያን በስደት ጉዞ ላይ መሞታቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ተቋም ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ
=>በኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተዘጋጀው ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው መፅሃፍ የፊታችን እሁድ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ
=>የጥፋተኝነት ብይት የተላለፈባቸው በከድር መሐመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት 19 ሙስሊም ወንድሞቻችን በድጋሚ ለመጨረሻ የቅጣት ብይን ለታህሳስ 25 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው
=>የኢህአዴግ መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊት ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ
=> ዓለምአቀፍ የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ቡድን ሲፒጄ በጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ እና በጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን አግባብ አይደለም ሲል መግለጫ አወጣ
=> የፈርስት ሂጅራ አመታዊ የቤተሰብ ምሽት በዛሬው እለት ቅዳሜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ
=>የእውቅ ማዕድ መሰናዶ ለህትመት ያልበቃውን የዘይነብ አልገዛሊን ቀናት ከሂይወቴ የናስር እስር ቤት ትውስታዎች የተሰኘውን መፅሃፍ እናስቃኛቹሃል