1004ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም
=>ዕለታዊ ዜናዎች
=>ዓለምአቀፍ የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ቡድን ሲፒጄ በጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ እና በጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን አግባብ አይደለም ሲል መግለጫ አወጣ
=>የፈርስት ሂጅራ አመታዊ የቤተሰብ ምሽት በነገው እለት ቅዳሜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ
=>የኢስላም ጀግኖች መሰናዶ የለጋስነት ስልጣኔ በሚል ረዕሰ የረሱልን የለጋስነት ባህሪ የቀረፁትን ትውልድ እንቃኛለን፡፡
=>በሳምንታዊው የአጀንዳ ዝግጅታችን የስሜት ብልህነት በሚል ርአስ መከራና ስቃይ በሚበዛበት ወቅት የሚፈጠሩ የስሜት ምስቅልቅሎች ወደተሳሰተ መንገድ እንዳይመሩ ስሜትን የመግራትን ኢስላማዊ ጥበብ ያስዳስሰናል