1003ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በወንድም አልአሙዲን ኩመል የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው 6 ሙሊሞች ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተዘገበ

=> የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አዲሱ መፅሃፍ በነገው እለት ጁምአ በጅዳ እና በሪያድ ከተማ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ

=>ሳምንታዊ የፈዘኪር ፕሮግራም

=> ኡስታዝ መሐመድ ሙስጠፋ- ዘረኝነት በኢስላም በሚል ወቅታዊ ትምህርት ይለግሱናል