1002ኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>የጥፋተኝነት ብይት የተላለፈባቸው በከድር መሐመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት 19 ሙስሊም ወንድሞቻችን በድጋሚ ለመጨረሻ የቅጣት ብይን ለታህሳስ 25 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

=>የኢህአዴግ መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊት ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ

=>ሳምንታዊ የፍትህ ራዲዬ የውይይት መድረክ ክፍል -2

=>የአክፍሮት ሃይላት ዘመቻ እና መፍትሄው

=>ተወዳጁ ዳኢ ኡስታዝ መሐመድ ሙስጠፋን እና አንድ እህታችንን አወያይተናል