1ሺኛው የፍትህ ራዲዬ ፕሮግራም

=>ዕለታዊ ዜናዎች

=>በርካታ ኢትዬጲያውያን በስደት ጉዞ ላይ መሞታቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ተቋም ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ

=>በኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተዘጋጀው ተጂዊድን በአማርኛ የተሰኘው መፅሃፍ የፊታችን እሁድ ሊመረቅ መሆኑ ተገለፀ

=> ሳምንታዊው የትግል ስንቅ “በፍቅርህ እንኖራለን” በሚል ርዕስ አላህን ሰለማፍቀር ትሩፋቶች ያስቃኘናል

=> ወቅታዊ ዝግጅታችን “ነገረ አንድነት” በሚል ርአስ አንድነት ማጣት ያደረሰብንን ጉዳቶች ከታሪክ እስከ ዛሬ በማስቃኘት ፣በተጨማሪም አንድነት ያለው ትሩፋት ያወሰናል፡፡