የኢትዬጲያ ሁጃጆች የሚሳፈሩበት የኢትዬጲያ አየር መንገድ የናይጄሪያ ሁጃጆችን እያመላለሰ በመሆኑ የሚሳፈሩበት አየር መንገድ አጥተው በጅዳ ኤርፖርት እየተንገላቱ መሆኑ ታወቀ

Posted on Oct 5, 2016

የኢትዬጲያ ሁጃጆች የሚሳፈሩበት የኢትዬጲያ አየር መንገድ የናይጄሪያ ሁጃጆችን እያመላለሰ በመሆኑ የሚሳፈሩበት አየር መንገድ አጥተው በጅዳ ኤርፖርት እየተንገላቱ መሆኑ ታወቀ

ፍትህ ራዲዬ/መስከረም 20/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

የዘንድሮውን ሃጅ ለማድረግ ወደ ሳኡዲ አረቢያ ያቀኑ ኢትዬጲያውያን ሃጃጆች ወደ ሃገራቸው ለመመለስ የሚሳፈሩበት አውሮፕላን በማጣታቸው በጅዳ ኤርፖርት እንግልት ላይ መሆናቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች...

የደሴ የአህባሽ መጅሊሶች በወሎ ዩኒቨርሲቱ አቅራቢያ የሚገኘው የአልቀለም መስጂድ ኢማም መቀየራቸው ተዘገበ

Posted on Oct 5, 2016

የደሴ የአህባሽ መጅሊሶች በወሎ ዩኒቨርሲቱ አቅራቢያ የሚገኘው የአልቀለም መስጂድ ኢማም መቀየራቸው ተዘገበ

ፍትህ ራዲዬ/መስከረም 24/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ህገ ወጡ መጅሊስ በወሎ ዪኒቨርሲቲ አቅራቢያ የሚገኘውን የአልቀለም መስጂድ ኢማም መቀየራቸውን ነዋሪዎቹ ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡ ህገ ወጡ መጅሊስ በደሴ ከተማ የሚገኙ መስዶችን በመንግስት ወታደሮች እገዛ በጉልበት ኢማሞቻቸውን...

የሃረር ጀምዓዎች ከእስር ለተፈቱት ኮሚቴዎቻችን የክብር ስጦታ በማበርክት በቄራ ሰላም መስጂድ ዚያራ አካሄዱ

Posted on Oct 5, 2016

የሃረር ጀምዓዎች ከእስር ለተፈቱት ኮሚቴዎቻችን የክብር ስጦታ በማበርክት በቄራ ሰላም መስጂድ ዚያራ አካሄዱ ፍትህ ራዲዬ/መስከረም 24/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

ከኦሮሚያ ክልል ከሃረር ከተማ የሀረር ሙስሊም ጀምዓዎች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከእስር የተፈቱት ኮሚቴዎቻችንን እና ኡስታዞችን ስጦታ በማበርከት መዘየራቸው የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

ከ 4 አት ከግፍ እስር በኋላ ከእስር በተፈቱት ከፊል ኮሚቴዎች እና ኡስታዞች...

በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ ኡለሞች እና ኡስታዞች በእስር እየተሰቃዩ መሆኑ ታወቀ

Posted on Oct 5, 2016

በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ ኡለሞች እና ኡስታዞች በእስር እየተሰቃዩ መሆኑ ታወቀ

ፍትህ ራዲዬ/መስከረም 24/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በትግራይ ክልል በደቡባዊ ዞን በራያ አዘቦ ኡለሞች እና ኡስታዞች ዋሃቢያ ናችሁ በሚል ለእስር ተዳርገው በስቃይ ላይ መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡

ኡለሞቹ እና ኡስታዞቹ በራያ አዘቦ ወረዳ ኩኩፍቶ በተባለ ቦታ የተያዙ ሲሆን ማይጨው በሚገኘው ማዕከላዊ እስር...

በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ ኡለሞች እና ኡስታዞች በእስር እየተሰቃዩ መሆኑ ታወቀ

Posted on Oct 4, 2016

ፍትህ ራዲዬ/መስከረም 24/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በትግራይ ክልል በደቡባዊ ዞን በራያ አዘቦ ኡለሞች እና ኡስታዞች ዋሃቢያ ናችሁ በሚል ለእስር ተዳርገው በስቃይ ላይ መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡

ኡለሞቹ እና ኡስታዞቹ በራያ አዘቦ ወረዳ ኩኩፍቶ በተባለ ቦታ የተያዙ ሲሆን ማይጨው በሚገኘው ማዕከላዊ እስር ቤት ታስረው እንደሚገኙ ታውቋል፡፡

ከታሰሩት ኡለሞች እና ኡስታዞች መካከል...

መንግሥት አሁንም በእብሪተኝነቱ ቀጥሏል!

Posted on Aug 4, 2016

እኛም እስከመጨረሻው በፅናት ከመታገል ውጭ ሌላ አቋራጭ መንገገድ የለንም! ሐሙስ ሐምሌ 28/2008

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መንግስት መራሹን ሃይማኖታዊ ጣልቃ ገብነት ስንታገል ይኸው ዓመታትን አሳልፈናል፡፡ በዚህ ወቅት ሁሉ መብታችንን በዘላቂነት ለማስከበር በጽናት የቆምን ሲሆን በሂደትም ዘርፈ ብዙ ልምድን፣ ጠንካራ የእምነት ትስስርን እና መደጋገፍን መሠረት ያደረገ ወንድማማችነት መመስረት ችለናል። በዚህም እኛን ለመከፋፈል የተደረጉ የመንግስትን በርካታ...

የቂሊንጦ ማ/ቤት አዲሱን የታሳሪዎች ቱታ የዞን 2 ታሳሪዎች እንዲለብሱት አደረገ

Posted on Aug 4, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሃምሌ 28/2008

የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በቅርቡ በማረሚያ ቤቱ ታስረው ለሚገኙ እስረኞች አዲስ የእስረኞች ቱታ እያዘጋጀ መሆኑን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በቃሊቲ ማረሚያ ቤቶች ታስረው ለሚገኙት እሰረኞች አዲሱ ቱታ እንደተሰጣቸው የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታሰረው ከሚገኙ እስረኞች መካከል በዞን ሁለት የሚገኙት እስረኞች አዲሱን ቱታ በዛሬው እለት እንዲለብሱት የተደረገ...

txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16