የሶማሌ ክልላዊ መንግስት በሜልቦርን ተቃውሞ ላይ የተሳተፉ ዜጎችን ለመበቀል ሃገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻቸው እንዲታሰሩ ማድረጉ ተዘገበ

Posted on Nov 8, 2016

የሶማሌ ክልላዊ መንግስት በሜልቦርን ተቃውሞ ላይ የተሳተፉ ዜጎችን ለመበቀል ሃገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻቸው እንዲታሰሩ ማድረጉ ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 29/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ የተለያዩ ሰብአዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የሚታወቀው በአቶ አብዲ መሐመድ የሚመራው የሶማሌ ክልል አስተዳደር በሰኔ ወር በአውስትራሊያ ሜልቦርን በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ የሶማሌ ተወላጆችን ለመበቀል በሀገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻቸውን እንዲታሰሩ ማስደረጉን ሂውማን ራይተስ ዎች...

የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አዲሱ መጽሃፍ በደማቅ ሁኔታ ተመረቀ

Posted on Nov 6, 2016

የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አዲሱ መጽሃፍ በደማቅ ሁኔታ ተመረቀ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 27/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ ከ4አመት ከ 2 ወራት በግፍ እስር ያሳለፈው እና በቅርቡ የተፈታው የየቲሞች አባት በመባል የሚታወቀው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የቲምነት የማህበረሰቡ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ፅሆ በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ በእምቢልታ አዳራሽ ማስመረቁን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ይህን መፅሃፍ ያዘጋጀው በዝዋይ ማረሚያ ቤት...

ከሊቢያ ጠረፍ የተነሱ 239 ስደተኞች ሜዴትራንያን ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው ተዘገበ

Posted on Nov 4, 2016

ከሊቢያ ጠረፍ የተነሱ 239 ስደተኞች ሜዴትራንያን ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 25/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ ከተለያዩ ሃገራት ወደ አውሮፓ ለመግባት ከሊቢያ የተነሱ ስደተኞች በሜዴትራንያን ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ስደተኞቹ ከሊቢያ ኮስት በመነሳት ወደ ጣልያን ለመጓዝ ጥረት ሲያደረጉ በነበረበት ወቅት ጀልባው ተገልብጦ ህይወታቸውን ማለፉ ተዘግቧል፡፡ በሁለት የተለያዩ...

የሙስሊሙ ቀንደኛ ጠላት የሆነው ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም የትምህርት ሚኒስተር ተደርጎ ተሾመ

Posted on Nov 1, 2016

የሙስሊሙ ቀንደኛ ጠላት የሆነው ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም የትምህርት ሚኒስተር ተደርጎ ተሾመ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 22/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ከምርጫ 2007 ቡኋላ አቋቁመውት የነበረውን ካቢኔ በመበተን አዲስ የአካቢኔ አባላትን በዛሬ እለት ይፋ ማድረጋቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ በዘንድሮ አመት በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል የተከሰተውን ከባድ ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በጥልቅ ተሃድሶ ላይ ነኝ በሚል ፕሮፖጋንዳ...

በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ የታሰሩት ኡለሞች እና ኡስታዞች ለህዳር 14 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸ

Posted on Oct 24, 2016

በትግራይ ክልል በራያ አዘቦ ወረዳ የታሰሩት ኡለሞች እና ኡስታዞች ለህዳር 14 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 14/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በትግራይ ክልል በደቡባዊ ዞን በራያ አዘቦ ዋሃቢያ ናችሁ በሚል ለእስር የተዳረጉት ኡለሞች እና ኡስታዞች በቀነ ቀጠሯቸው መሰረት ጥቅምት 7 ፍርድ ቤት ቀርበው እንደነበር የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ ኡለሞቹ እና ኡስታዞቹ በራያ አዘቦ ወረዳ ኩኩፍቶ በተባለ ቦታ የተያዙ ሲሆን ማይጨው በሚገኘው ማዕከላዊ...

በሸዋሮቢት በግፍ ታስር የሚገኙት እስረኞች ቤተሰቦች ለአንድ ሳምንት ወደ ማረሚያ ቤቱ እንዳይመጡ እንደተነገራቸው ተዘገበ

Posted on Oct 19, 2016

በሸዋሮቢት በግፍ ታስር የሚገኙት እስረኞች ቤተሰቦች ለአንድ ሳምንት ወደ ማረሚያ ቤቱ እንዳይመጡ እንደተነገራቸው ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 9/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተነሳውን እሳት ቃጠሎ ተከትሎ ወደ ሸዋሮቢት እንዲዘዋወሩ ከተደረጉት እስረኞች መካከል በሸዋሮቢት እንዲታሰሩ የተደረጉት ሙስሊሞች ቤተሰቦቻቸው ለአንድ ሳምንት ወደ ማረሚያ ቤቱ እንዳይመጡ እንደተከለከሉ የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ ከፍተኛ በደል እና...

በማዕከላዊ ለወራት ታስረው የነበሩት በወንድም አልአሙዲን ኩመል የክስ መዝገብ የተከሰሱት 6 ሙስሊሞች የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ወደ ቂሊንጦ ማ/ቤት ተዘዋወሩ

Posted on Oct 18, 2016

በማዕከላዊ ለወራት ታስረው የነበሩት በወንድም አልአሙዲን ኩመል የክስ መዝገብ የተከሰሱት 6 ሙስሊሞች የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ወደ ቂሊንጦ ማ/ቤት ተዘዋወሩ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 8/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአዲስ አበባ በደህንነቶች አማካኝነት ከስድስት ወራት በፊት ከቤተል እና አካባቢዋ ታድነው ወደ ማዕከላዊ ተወስደው ከነበሩት 9 ሙስሊሞች መካከል ስድስቱ ክስ ተመስርቶባቸው ወደ ቂሊንጦ መዘዋወራቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ የሙስሊሙን ትግል...
txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16