በትግራይ ክልል በኹኩፍቶ ወረዳ ቀንደኛ የአህባሽ አቀንቃኞች የሙስሊሙን ገንዘብ መመዝበራቸው ተገለፀ

Posted on Nov 27, 2016

በትግራይ ክልል በኹኩፍቶ ወረዳ ቀንደኛ የአህባሽ አቀንቃኞች የሙስሊሙን ገንዘብ መመዝበራቸው ተገለፀ

ፍትህ ራዲዬ/ኅዳር18/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በትግራይ ክልል በደቡባዊ ዞን በርካታ ሙስሊሞች በሚኖሩበት ኹኩፍቶ በተባለው አካባቢ ለሙስሊሙ ትምህርት ቤት ማሰሪያ በሚል የተሰበሰበውን ገንዘብ የወረዳው የአህባሽ አቀንቃኞች መመዝበረቸውን የአካባቢው ተወላጆች ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡...

የቂሊንጦ ማ/ቤት እንዲቃጠል ምክንያት ሆነዋል በሚል 38 እስረኞች ክሰ እንደተመሰረተበቸው ታወቀ

Posted on Nov 23, 2016

የቂሊንጦ ማ/ቤት እንዲቃጠል ምክንያት ሆነዋል በሚል 38 እስረኞች ክሰ እንደተመሰረተበቸው ታወቀ

ፍትህ ራዲዬ/ኅዳር14/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በእሳት አደጋ ጉዳት ከደረሰበት ቡኋላ ማረሚያ ቤቱን ያቃጠልነው እና ነን ብላችሁ እመኑ በሚል በሸዋሮቢት ማረሚያ ቤት ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲያስተናግዱ የነበሩት እስረኞች ክስ እንደተመሰረተባቸው የመንግስት ሚዲያ የሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ አስታውቋል፡፡...

በማሻ ማቅደላ የሚገኘው ታላቁን መስጂደል ረህማንን ለማቃጠል የተደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለፀ

Posted on Nov 22, 2016

በማሻ ማቅደላ የሚገኘው ታላቁን መስጂደል ረህማንን ለማቃጠል የተደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለፀ

ፍትህ ራዲዬ/ኅዳር13/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎዞን በማሻ መቅደላ የሚገኘውን ትልቁን መስጂደል ረህማንን ለማቃጠል የተደረገው ሙከራ መክሸፉን የአካባበው ሙስሊሞች ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡

ባሳለፍነው ጁምዓ ከኢሻ ሰላት ቡኋላ ማንነተቸው ያልታወቁ ግለሰቦች መስጂዱን ለማቃጠል የሞከሩ ሲሆን በወቅቱ...

  በሸዋሮቢት ማረሚያ ቤት ከፍተኛ ስቃይ ሲያስተናገዱ የነበሩት ሙስሊም እስረኞች ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዘዋወሩ

Posted on Nov 21, 2016

በሸዋሮቢት ማረሚያ ቤት ከፍተኛ ስቃይ ሲያስተናገዱ የነበሩት ሙስሊም እስረኞች ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዘዋወሩ

ፍትህ ራዲዬ/ኅዳር12/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው እሳት ቃጠሎ ወደ ሸዋሮቢት ተዘዋውረው ከነበሩት እስረኞች መካከል ከፍተኛ ስቃይ እና መከራ ሲያስተናግዱ የነበሩት ሙስሊም እስረኞች ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መመለሳቸውን የፍትህ ራዲዬ በልደረቦች ዘግበዋል...

7 ሙስሊሞች በሽብር ወንጀል ተከሰው እስከ ዘጠኝ አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት ተበየነባቸው

Posted on Nov 11, 2016

7 ሙስሊሞች በሽብር ወንጀል ተከሰው እስከ ዘጠኝ አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት ተበየነባቸው ፍትህ ራዲዬ/ኅዳር 2/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለማድረስ በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ተንቀሳቅሰዋል በሚል የሃሰት ክስ የመሰረተባቸው ሰባት ሙስሊሞች ላይ ከሁለት እስከ ዘጠኝ አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑ ተዘገበ፡፡ ፍርድ ቤቱ የእስር ቅጣቱን የወሰነው 1ኛ መሐመድ...

የወልድያው መድረሰተል ሰላም አል ኢስላሚያ መምህራን በህገወጡ መጅሊስ ላይ ባቀረቡት የይግባኝ ጥያቄ ዳግም ለታህሳስ 11 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

Posted on Nov 10, 2016

የወልድያው መድረሰተል ሰላም አል ኢስላሚያ መምህራን በህገወጡ መጅሊስ ላይ ባቀረቡት የይግባኝ ጥያቄ ዳግም ለታህሳስ 11 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው ፍትህ ራዲዬ/ኅዳር 1/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ከተማ ከአወልያ ቀጥሎ ለሙስሊሙ ትልቁ ተቋም የነበረው የወልዲያ መስጂዶች እና ትምህርት ቤቶች ማዕከል ከህዝብ ተወስዶ ለህገ ወጡ መጅሊስ ከተሰጠ ቡሃላ ህገ ወጡ መጅሊስ ለማስተዳደር ባለመቻሉ ዳግም ለህዝቡ ቢመለስም በተቋሙ ስር...

የሃርቡ ከተማ ሙስሊሞች በከተማው ለሚገኙ የቲሞች እና ወላጆቻቸው ደካማ ለሆኑባቻው ተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ

Posted on Nov 8, 2016

የሃርቡ ከተማ ሙስሊሞች በከተማው ለሚገኙ የቲሞች እና ወላጆቻቸው ደካማ ለሆኑባቻው ተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ ፍትህ ራዲዬ/ጥቅምት 29/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በሃርቡ ከተማ የሚገኙ ሙስሊሞች በከተማቸው የሚገኙ የቲሞችን እና አቅመ ደካማ ወላጆቸች ላሏቸውን ታዳጊዎች ድጋፍ ማድረጋቸውን ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡ ህፃናቱ የቲም በመሆናቸው እና ወላጆቻቸው አቅመ ደካማ በመሆናቸው ለትምህርት የሚስፈልጋቸውን ነገሮች ማሟላት ባለመቻላቸው...
txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16