በአዲስ አበባ የሚገኘውን የአሊፍ መስጂድን ለመታደግ በተደረገው ርብርብ የሚፈለገው የገንዘብ መጠን መገኘቱ ተገለፀ

Posted on Apr 2, 2017

በአዲስ አበባ የሚገኘውን የአሊፍ መስጂድን ለመታደግ በተደረገው ርብርብ የሚፈለገው የገንዘብ መጠን መገኘቱ ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት 24/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአዲስ አበባ በኡራኤል እና ባምቢስ አካባቢ የሚገኘው አሊፍ መስጂድ ቦታውን ባለቤቶቹ ለመሸጥ በማሰባቸው ምክንያት መስጂዱን በመስጂድነት ለማስቀጠል በተደረገው ርብርብ የመስጂዱን ቦታ ለመግዛት የተጠየቀው ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ መሟላቱን አስተባባሪዎቹ አስታውቋል፡፡ መስጂዱ በአቅም እጥረት ምክንያት...

የየቲሞች አባት በመባል የሚታወቀው ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሙስጠፋን ጨምሮ8 ሙስሊም ወንድሞች ክስ ተመስርቶባቸው ፍ/ቤት መቅረባቸው ተዘገበ

Posted on Mar 31, 2017

ሰበር ዜና ፍትህ ራዲዬ የየቲሞች አባት በመባል የሚታወቀው ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሙስጠፋን ጨምሮ8 ሙስሊም ወንድሞች ክስ ተመስርቶባቸው ፍ/ቤት መቅረባቸው ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት 22/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአዲስ አበባ በአዲስ ክ/ከተማ በሚገኘው በባዩሽ እና በፈትህ አባቦራ መስጂድ ዙሪያ ሲንቀሰቀቀሱ የነበሩ 8 ሙስሊም ወንድሞች ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ የየቲሞች አባት በመባል የሚታወቀው ኡስታዝ...

በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢስላማዊ መፅሃፍት ቤቶች የተውሂድ ኪታቦችን እንዳይሸጡ በአህባሾች መከልከላቸው ተገለፀ

Posted on Mar 30, 2017

በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢስላማዊ መፅሃፍት ቤቶች የተውሂድ ኪታቦችን እንዳይሸጡ በአህባሾች መከልከላቸው ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት 21/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኢስላማዊ መፅሃፍት መሸጫ ቤቶች የተውሂድ መፅሃፍቶችን እንዳይሸጡ በአህባሾች መከልከላቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ አህበሽ መራሹ መጅሊስ በኮምቦልቻ የሚደረገውን ኢስላማዊ እንቅስቃሴ ሁሉ በመንግስት ድጋፍ እየተቆጣጠረ...

ከሃርቡ ከተማ በግፍ ታስረው በዋስ የተፈቱት ሙስሊሞች በፍትህ እጦት እየተንገላቱ እንደሚገኙ ተገለፀ

Posted on Mar 30, 2017

ከሃርቡ ከተማ በግፍ ታስረው በዋስ የተፈቱት ሙስሊሞች በፍትህ እጦት እየተንገላቱ እንደሚገኙ ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት 21/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በሃርቡ ከተማ በግፍ ታስረው በከፍተኛ የዋስ ገንዘብ የተፈቱት ሙስሊሞች በፍትህ እጦት እስካሁን እየተንገላቱ መሆናቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ የሃርቡ ከተማ ሙስሊም ወጣቶቹ በህዳር 24/2008 በግፍ ለእስራት ተዳርገው የነበረ ሲሆን በኮምቦልቻ ከተማ ማረሚያ ቤትም...

በሳኡዲ አረቢያ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ዜጎች ያለቅጣት ወደሃገራቸው በሰላም እንዲመለሱ የ3ወር የምህረት ጊዜ መሰጠቱ ተገለፀ

Posted on Mar 21, 2017

በሳኡዲ አረቢያ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ዜጎች ያለቅጣት ወደሃገራቸው በሰላም እንዲመለሱ የ3ወር የምህረት ጊዜ መሰጠቱ ተገለፀ

ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት 12/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በሳኡዲ አረቢያ በተለያዩ መንገዶች ወደ ሃገሪቷ የገቡ እና የመኖሪያ ፈቃዳቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተበላሹባቸው የውጪ ሃገር ዜጎች ቅጣት ሳይጣልባቸው በሰላም ወደሃገራቸው እንዲመለሱ የ 3 ወር የምህረት ጊዜ መሰጠቱን የሃገሪቷ አልጋ ወራሽ ይፋ...

የወልዲያ ሰላም መስጂድ የጥበቃ ሰራተኞች ዋሃቢያ ናችሁ በሚል በአህባሽ መራሹ መጅሊስ ከስራ መባረራቸው ተዘገበ

Posted on Mar 13, 2017

የወልዲያ ሰላም መስጂድ የጥበቃ ሰራተኞች ዋሃቢያ ናችሁ በሚል በአህባሽ መራሹ መጅሊስ ከስራ መባረራቸው ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት4/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ከተማ የሚገኘው ታላቁ የሰላም መስጂድ የጥበቃ ሰራተኞች ዋሃቢያ ናችሁ በሚል ከስራቸው መፈናቀላቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ በወልዲያ ከተማ ከአወልያ ቀጥሎ ግዙፉ የሙስሊሙ ተቋም የነበረው የወልዲያ መስጂዶች እና ትምህርት ቤቶች ማዕከል በመንግስት...

በኮምቦልቻ ከተማ በተቅዋ መስጂድ ቂርዓት የሚቀሩ ደረሶችን ዋሃቢ ካፊር በማለት በሙህዲን የሚመሩት አህባሾች እያባረሯቸው መሆኑ ተገለፀ

Posted on Mar 10, 2017

በኮምቦልቻ ከተማ በተቅዋ መስጂድ ቂርዓት የሚቀሩ ደረሶችን ዋሃቢ ካፊር በማለት በሙህዲን የሚመሩት አህባሾች እያባረሯቸው መሆኑ ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ መጋቢት1/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ ኢልም በመቅራት ላይ የነበሩ ደረሶችን ዋሃቢያ ናችሁ በሚል ከቂርአን ቦታ እንዲባረሩ እያደረጉ መሆናቸውን ከዚህ ቀም መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ በርበሬ ወንዝ ወይንም ተቅዋ መስጂድ ተብሎ በሚጠራው መስጂድ ሲቀሩ የነበሩ...
txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16