በአፋር ክልል የአሳይታው ቢላል መስጂድ ግንባታን ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርርበ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ

Posted on May 10, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ግንቦት2/2008 በአፋር ከልል የአይሳኢታው ቢላል መሰጅድን ግንባታ እሰከ ነህሴ 30/2008 ድረሰ ለመጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ እየተካሄደ መሆኑን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

በታላቁ ሰሀባ በሃበሻዊው ቢላል ስም የተሰየም የረህ ባለ ፎቅ መስጂ ተገንብቶ ባጭር ጊዜ ውስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ ርብርብ እየተደረገ ሲሆን ሙስሊሙ ማህረሰብም መስጂዱን ለማጠናቀቅ አቅሙ በፈቀሰደው መልኩ ድጋፍ እንዲያደግ አሰረ ኮሚቴዎቹ ጥሪ...

በአዳማ ከተማ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

Posted on May 8, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሚያዚያ 30/2008 በኢድ ሰላት በሚሰገድበት በአዳማው ኡመር መስጂድ ታላላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

ዝግጅቱ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አስተበባሪነት የተዘጋጀ ሲሆን ታላላቅ ዳዒያንም በእንግድነት ተጋብዘዋል፡፡

ዝግጅቱ በየአመቱ የሚካሄድ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይም ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ፣ ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ፣ኡስታዝ ሃይደል እና ሌሎችም ተካፍለዋል...

የሼኽ ሆጀሌ መስጂድ የቀድሞ ኮሚቴ የነበሩት ሼህ ዩሱፍ ሙዘሚልን ጨምሮ 6 ሙስሊሞች ከጁምዓ ሰላት በኋላ ትፈለጋላችሁ በሚል በፖሊስ መወሰዳቸው ተዘገበ

Posted on May 6, 2016

ሰበር ዜና ፍትህ ራዲዬ

ፍትህ ራዲዬ/ሚያዚያ 28/2008

የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የሆኑት እና የሼህ ሆጀሌ መስጂድን ከ 20 አመት በላይ በአስተዳዳርነት የመሩት ሼህ ዩሱፍ ሙዘሚልን ጨምሮ 6 ሙስሊሞች ከጁምዓ ሰላት ቡሃላ በፖሊሶች ተፈለጋላችሁ በሚል ወደ ፖሊስ ጣብያ መወሰዳቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

ህገ ወጡ አዲስአበባ መጅሊስ መስጂዱንበጉልበት ከተረከቡ ወዲህ መስጂዱንለማዳከም የተለያዩ...

በነብዩ ሲራጅ መዝገብ የተከሰሱት 7 ሙስሊሞች የአቃቤ ህጉ ምስክሮችን ሊቀርቡ ባለመቻላቸው ለግንቦት 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

Posted on Apr 28, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሚያዚያ 20/2008

ከአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ አካባቢዎች ለእስር የተዳረጉት በነብዩ ሲራጅ የክስ መዝገብ የተከሰሱት 7 ሙስሊሞች በቀነ ቀጠሯቸው መሰረት ዛሬ ሚያዚያ 20 የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛው ወንጀል ችሎት ቀርበው እንደነበር የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

በ ሚያዚያ 5 በነበራቸው ቀነ ቀጠሮ አቃቤ ህጉ ምስክሮቹን ሊያቀርብ ባለመቻሉ ለዛሬ ሚያዚያ 20ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡

...

በከድር መሀመድ መዝገብ የተከሰሱ ሙስሊሞች ለግንቦት18 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

Posted on Apr 27, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሚያዚያ 19/2008 በደህንነቶች ከያሉበት ታፍነው ለእስር የተዳረጉት የአዲስ አበባ እና የጅማ ከተማ ሙስሊሞች ተቋርጦ የነበረው ችሎት እንዲቀጥል ተወስኖ የአቃቤ ህጉ ቀሪ ምስክሮቹን ለፍርድ ቤቱ ለማሰማት በዛሬው ቀነ ቀጠሮ መያዚያ 19 ፍርድ ቤት ቀርበው እንደነበር የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

አቃቤ ህጉ ላቀረበው ክስ የስረዱልኛል ያላቸውን 30 የሰው እና ተያያዝ ምስክሮች ለፍርድ ቤቱ ለማቅረብ በክሱ ላይ አስፍሮ...

የመፍትሄ አቅጣጫዎቻችን ምን ምን ናቸው? (ባለቀጣይ ክፍል)

Posted on Apr 26, 2016

ተከታታይ ግንዛቤ ማስጨበጫ - ክፍል 6 የመፍትሄ አቅጣጫዎቻችን ምን ምን ናቸው? (ባለቀጣይ ክፍል) ማክሰኞ ሚያዝያ 18/2008

የትግላችን መነሻ የሆነውን ብሄራዊ ጭቆና መገለጫዎች በተከታታይ 4 ክፍሎች በወጡ የግንዛቤ ማስጨበጫዎች ስንመለከት የቆየን መሆኑ ይታወሳል፡፡ በመቀጠልም የጭቆናውን ይዘት እና የመፈፀም አቅማችንን ግምት ውስጥ ያስገቡ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን መዘርዘር የጀመርን ሲሆን ከዚህም ውስጥ ክፍል አንድን ባለፈው አቅርበናል፡፡ ዛሬ ደግሞ...

በከድር መሀመድ መዝገብ የተከሰሱት 20 ሙስሊሞች በነገው ዕለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ

Posted on Apr 26, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሚያዚያ 18/2008

በደህንነቶች ከያሉበት ታፍነው ለእስር የተዳረጉት የአዲስ አበባ እና የጅማ ከተማ ሙስሊሞች ተቋርጦ የነበረው ችሎትእንዲቀጥል ተወስኖ የአቃቤ ህጉ ቀሪ ምስክሮቹን ለፍርድ ቤቱ ለማሰማት በነገው ዕለት ሚያዚያ 19 የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

አቃቤ ህጉ ላቀረበው ክስ የስረዱልኛል ያላቸውን 30 የሰው እና ተያያዝ ምስክሮች ለፍርድ ቤቱ ለማቅረብ...

txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16