ፍትህ በኢትዮጵያ የተቀበረባት፣ ለፍትህ ፈላጊው ሙስሊም የትግል ጽናት ግድ የሆነባት ቀን!

Posted on Aug 3, 2016

ሐምሌ 27 ረቡእ ሐምሌ 27/2008

በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የትግል ሂደት ውስጥ ወርሃ ሐምሌ ልዩ ቦታን ይዞ የሚገኝ ወር ነው። የአገሪቱን ህጎች ጠብቆ እና አስጠብቆ ሰላማዊ በሆነ ልዩ ስርዓት ፍትህን ለማግኘት ድፍጹን ከፍ በማድረግ ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የሚል ጥሪ ባደረገ ህዝብ ላይ የጥቁር ሽብር የታወጀበት እና የተፈጸመበት ወር ብቻ ሳይሆን ይህን የፍትህ ፈላጊነት መርሁን ሳይለቅ ጥያቄዎቹ እስከሚመለሱበት ቀን ድረስ ትግሉን እንደሚቀጥል ቃል...

በወራቤ ከተማ የሚገኘውን የአቡበከር ሲዲቅ ኢስላማዊ ኮንፕሌክስ ለመታደግ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በሪያድ ከተማ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ

Posted on Aug 3, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሃምሌ 27/2008

በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በ ሃጂ አብዱልሃዲ ኣማካኝነት 1996 የተገነባው የመጀመሪያው ኢስላማዊ ተቋም አቅሙን በማሳደግ ከፍተኛ ስራዎችን ለመስራት ላቀደው እቅድ ማሳኪያ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ሃሙስ በሪያድ ከተማ ማዘጋጀቱን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

የአቡበከር ሲዲቅ ኢስላማዊ ተቋም ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ተማሪዎችን ተቀብሎ በተለያዩ...

በአማሪካ የ ነጃሺ ሳንድያጎ ጀመአዎች በእስር ላይ ለሚገኙት ኮሚቴዎቻችን የምስክር ወረቀት ሽልማት አበረከቱ

Posted on Jul 22, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሃምሌ 12/2008

በአሜሪካ በሳንዲያጎ ካሊፎርኒያ የሚገኘው ነጃሺ ጀምዓ የኢ አል ፊጥር በዓልን በማስመልከት ባሳለፍነው እሁድ ጁላይ 17 ልዩ ፕሮግራም ማዘጋጀቱ የታወቀ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይም ለኮሚቴዎቻችን የክብር የምስክር ወረቀት ከጀምዓው እንደተበረከተላቸው የጀምዓው አሚር ለፍትህ ራዲዬ ገልፆል፡፡

ዝግጅቱ የኢድ አል ፊጥርን በዓል ምክንያት በማድረግ በጋራ በደስታ በዓሉን ለማክበር የተዘጋጀ ሲሆን የተለያዩ...

በከድር መሀመድ መዝገብ የተከሰሱት 20 ሙስሊሞች ለብይን ለጥቅምት 9 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

Posted on Jul 22, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሃምሌ 15/2008

በደህንነቶች ከያሉበት ታፍነው ለእስር የተዳረጉት በከድር መሐመድ የክስ መዝገብ የሚገኙት 20 የአዲስ አበባ እና የጅማ ከተማ ሙስሊሞች በዛሬው እለት ሐምሌ 15 የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቀርበው እንደነበር የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

በጸረ ሽብር አዋጁ ክስ የቀረበባቸው እነዚህ ወጣት ሙስሊሞች አቃቤ ህጉ ላቀረበው ክስ የስረዱልኛል ያላቸውን 30 የሰው እና ተያያዝ ምስክሮች ለፍርድ...

ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን ለመግደል ሙከራ ያደረገው ግለሰብ የ10 አመት እስራተ ቅጣት ተበየነበት

Posted on Jul 22, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ሃምሌ 15/2008

በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ በሃሰት ተከሶ የ 7 አመት የግፍ ፍርድ የተፈረደበት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን በዝዋይ ማረሚያ ቤት ለመግደል ሙከራ ያደረገው አቶ ታዬ የተባለው ግለሰብ የ 10 አመት እስራት ቅጣት እንደተበየነበት የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ዝዋይ ማረሚያ ቤት ውስጥ ጠያቂዎቹን አናግሮ በሚመለስበት ወቅት ታዬ ልይህ የተባለ ታራሚ በአከባቢው ጃንባ...

በአወሊያ ሙስሊም ሚሲዮን ት/ት ቤት ኒቃብ ለብሰው ሲማሩ የነበሩ ሴት ተማሪዎች ኒቃብ ለብሰው መፈተን እንደማይችሉ የሀገር አቀፋ ፈተናዎችና ትምህርት ምዘና ኤጀንሲ አስታወቀ

Posted on May 24, 2016

ፍትህ ራዲዬ/ግንቦት 16/2008

የሀገር አቀፋ ፈተናዎችና ትምህርት ምዘና ኤጀንሲ የማትሪክ ተፈታኞች ማንኛውንም አይነት ሃይማኖታዊ አለባበስ ለብሰው መፈና መፈተን እንደማይችሉ ማስታወቁን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

በአወሊያ ሙስም ሚሲዬን ት/ቤት ትምህርታቸውን ኒቃብ ለብሰው ሲከታተሉ የነበሩ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የማትሪክ ፈተናን ኒቃብ ለብሰው መፈተን እንደማይችሉ ከትምህርት ሚኒስተር በመጣ ማሳሰቢያ በአወልያ ት/ቤት...

ታላቅ የትምህርትና መዝናኛ ዝግጅት!

Posted on May 23, 2016

የጃሚአ ዳእዋና ትምህርት ማእከል አዘጋጅቶት ለወራት በጅዳ ከተማ በአስራአንድ ኢትዮጵያውያን ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው ዙር የጃሊያ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር አርብ ግንቦት 19/2008 ወይም በሂጅራ አቆጣጠር ሻእባን 20/1437 ወይም ሜይ 27/2016 በደማቅ ሁኔታ የፍፃሜ ጨዋታ ይካሄዳል። ተፎካካሪዎቻቸውን በማሸነፍ ለፍፃሜ የደረሱት አንጋፋዎቹ የሰላም ክለብ እና የሐበሻ ክለብ የሚያደርጉት ጠንካራ ፉክክር እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል። በእለቱ የጅዳው ኢትዮጵያ...
txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16