የቂሊንጦ ማ/ቤትን በሃሰት አቃጥላቹሃል በሚል በተወነጀሉት እስረኞች ላይ በሐሰት እንዲመሰክሩ የተስማሙ ፖሊሶች በዋስ መለቀቃቸው ተዘገበ

Posted on May 14, 2017

የቂሊንጦ ማ/ቤትን በሃሰት አቃጥላቹሃል በሚል በተወነጀሉት እስረኞች ላይ በሐሰት እንዲመሰክሩ የተስማሙ ፖሊሶች በዋስ መለቀቃቸው ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ ግንቦት 6/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን አቃጥለዋል በሚል በሐሰት በተወነጀሉ እስረኞች ላይ አቃቤ ህጉ በሃሰት እንዲመሰክሩለት ካቀዳቸው ምስክሮች መካከል ለእስር ላይ የነበሩ የፖሊስ አባላት እንደሚገኙበት የተዘገበ ሲሆን በሐሰት እንዲመሰክሩ በመስማማታቸው ከእስር መለቀቃቸውን የፍትህ ራዲዬ...

የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት “ሙስሊም ጀምዓ” የተሰኘ የሽብር ቡድን ለመመስረት ተንቀሳቅሰዋል በሚል 23 ሙስሊም እስረኞች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ

Posted on May 10, 2017

የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት “ሙስሊም ጀምዓ” የተሰኘ የሽብር ቡድን ለመመስረት ተንቀሳቅሰዋል በሚል 23 ሙስሊም እስረኞች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ፍትህ ራዲዬ/ ግንቦት 2/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛው ወንጀል ችሎት በእስማኤል በቀለ የክስ መዝገብ ለእስር በተዳረጉት 23 ሙስሊሞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ማስተላለፉን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ አቃቤ ህጉ በነዚህ 23 ሙስሊሞች ላይ የሽብር ክስ ያቀረበባቸው...

በከሚሴ በኹለፋኡል ራሺዱን መስጂድ የሚገኘው መድረሰተ ሰላም 2ኛ ዙር የቁርአን ሃፊዞቹን አስመረቀ

Posted on May 7, 2017

በከሚሴ በኹለፋኡል ራሺዱን መስጂድ የሚገኘው መድረሰተ ሰላም 2ኛ ዙር የቁርአን ሃፊዞቹን አስመረቀ ፍትህ ራዲዬ/ ሚያዚያ 29/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በኦሮሚ ልዩ ዞን በከሚሴ ከተማ የሚገኘው መድረሰተ ሰላም ለ2ኛ ዙር የቁርአን ሃፊዞቹን ማስመረቁን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ የምረቃ ስነ ስርአቱ በከሚሴ ከተማ በሚገኘው በገልማ አባገዳ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የተካሄደ ሲሆን በርካታ የከተማው ህዝበ ሙስሊም በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ መካፈሉ...

አህባሽ መራሹ መጅሊስ በየቦታው መስጂድ እና መድረሳ ለማሰራት እየተንቀሳቀሱ ያሉ ኡስታዞች ላይ መንግስት እርምጃ እንዲወስድባቸው ጠየቁ

Posted on May 4, 2017

ሰበር ዜና ፍትህ ራዲዬ አህባሽ መራሹ መጅሊስ በየቦታው መስጂድ እና መድረሳ ለማሰራት እየተንቀሳቀሱ ያሉ ኡስታዞች ላይ መንግስት እርምጃ እንዲወስድባቸው ጠየቁ ፍትህ ራዲዬ/ ሚያዚያ 26/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በመንግስት ተሹመው በግዳጅ ህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተጫኑት የፌደራሉ መጅሊስ አመራሮች በተለያዩ ክልሎች ስብሰባ በማካሄድ በኮሚቴዎቻችን እና በኡስታዞቻችን ላይ መንግስት እርምጃ እንዲወስድባቸው እየጠየቁ መሆናቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ በሐዋሳ፣...

በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ በውርጌሳ እና በመርሳ ከተማ ህገ ወጡ መጅሊሶች መስጂዶች እንዳይታደሱ እና እንዳይሰሩ እያገዱ መሆናቸው ተገለፀ

Posted on May 2, 2017

በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ በውርጌሳ እና በመርሳ ከተማ ህገ ወጡ መጅሊሶች መስጂዶች እንዳይታደሱ እና እንዳይሰሩ እያገዱ መሆናቸው ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ ሚያዚያ 24/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በውርጌሳ ከተማ የሚገኘውን የአቡበከር መስጂድን በአዲስ መልኩ ለማሰራት የታሰበውን እቅድ ህገ ወጡ መጅሊስ እንዲታገድ ማድረጉን ነዋሪዎች ለፍትህ ራዲዬ ገልፀዋል፡፡ ይህ መስጂድ ከተገነባ 20 አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን ለአካባቢው ሙስሊሞች በበቂ...

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ታላቁ አሊም ሼህ አብዱልቃድር ወደ አኼራ መሄዳቸው ተዘገበ

Posted on Apr 28, 2017

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

ታላቁ አሊም ሼህ አብዱልቃድር ወደ አኼራ መሄዳቸው ተዘገበ

ፍትህ ራዲዬ/ ሚያዚያ 19/2009

۩ ○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○ ۩

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን በአብዳላ ወረዳ ነዋሪ የነበሩት የእድሜ ባለፀጋው ታላቅ አሊምሼህ አብዱልቃድ ወደ አኼራ መሄዳቸው ታውቋል፡፡

የ80 አመት አዛውንት የነበሩት የኢልም አባት ባደረባቸው የልብ ህመም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ህክምናቸውን...

የወልድያ ሰላም መስጂድ ለታላቁ የረመዳን ወር መስጂዱን ለማደስ እና አዲስ ምንጣፍ ለማንጠፍ የተደረገውን ዝግጅት በህገ ወጡ መጅሊስ እንዲታገድ ተደረገ

Posted on Apr 25, 2017

ሰበር ዜና ፍትህ ራዲዬ የወልድያ ሰላም መስጂድ ለታላቁ የረመዳን ወር መስጂዱን ለማደስ እና አዲስ ምንጣፍ ለማንጠፍ የተደረገውን ዝግጅት በህገ ወጡ መጅሊስ እንዲታገድ ተደረገ ፍትህ ራዲዬ/ ሚያዚያ 17/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ከተማ የሚገኘው ታላቁ የሰላም መስጂድ ለታላቁ የረመዳን ወር ለሙስሊሙ ምቹ ለማድረግ መስጂዱን ለማሳደስ እና አዲስ ምንጣፍ ለማንጠፍ የተደረገው ዝግጅት በወልድያ ከተማ ህገ ወጡ መጅሊስ እንዲታገድ...
txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16