ከእስር የተፈታው ወንድም ሷቢር ይርጉ ከአመት በፊት ለኡመራ ጉዞ እንዳይሄድ ቦሌ ላይ ፓስፖርቱ ከተነጠቀ ወዲህ እስካሁን ፓስፖርቱ እንዳልተመለሰለት ተሰማ

Posted on Jun 23, 2017

ከእስር የተፈታው ወንድም ሷቢር ይርጉ ከአመት በፊት ለኡመራ ጉዞ እንዳይሄድ ቦሌ ላይ ፓስፖርቱ ከተነጠቀ ወዲህ እስካሁን ፓስፖርቱ እንዳልተመለሰለት ተሰማ

ፍትህ ራዲዬ/ ሰኔ 16/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ ተከሶ እስራት ተበይኖበት የነበረው እና በ 2 አመት በፊት መስከረም ወር በምህረት በሚል እንዲፈቱ ከተደረጉት ሙስሊሞ መካከል አንዱ የሆነው ወንድም ሷቢር ይርጉ ባለፈው አመት የኡምራ ጉዞ...

ከእስር የተፈቱት ኮሚቴዎቻችን ለኡምራ ስነ ስርአት ወደ ሳኡዲ አረቢያ ማምራታቸው ተገለፀ

Posted on Jun 15, 2017

ከእስር የተፈቱት ኮሚቴዎቻችን ለኡምራ ስነ ስርአት ወደ ሳኡዲ አረቢያ ማምራታቸው ተገለፀ

በመፍትህ ራዲዬ/ ሰኔ8/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ ስከረም ወር በምህረት በሚል የተፈቱት ኮሚቴዎቻችን ለኡምራ ስራ ወደ ሳኡዲ አረቢያ ማቅናታቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

የኮሚቴውን ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አህመድን ጨምሮ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ፣ሼህ ሱልጣን አማን፣ዶ/ር ጀይላን ኸድር፣ኡስታዝ ሃይደር ከድር...

በደቡብ ወሎ ዞን በደጋን ከተማ በሳርምድር መስጂድ አህባሾች በመስጂዱ ካላሰገደን መስጂዱን እናሻሽገዋለን በሚል እየረበሹ መሆናቸው ተገለፀ

Posted on Jun 15, 2017

በደቡብ ወሎ ዞን በደጋን ከተማ በሳርምድር መስጂድ አህባሾች በመስጂዱ ካላሰገደን መስጂዱን እናሻሽገዋለን በሚል እየረበሹ መሆናቸው ተገለፀ

ፍትህ ራዲዬ/ ሰኔ 8/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ በደጋን ከተማ አህባሽ መራሹ ህገ ወጡ መጅሊስ በከተማው ያሉትን ዋና ዋና መስጂዶች በግዳጅ ከተቆጣጠረ ቡሃላ በነሱ ቁጥጥር ስር ሊገባላቸው ያልቻለውን የሳርምድር መስጂድን መስጂዱን እናሽገዋለን...

የደሴው ወንድም እስማኤል ሐሰን የእስር ጊዜውን ጨርሶ መፈታቱ ተገለፀ

Posted on Jun 7, 2017

የደሴው ወንድም እስማኤል ሐሰን የእስር ጊዜውን ጨርሶ መፈታቱ ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ ግንቦት 30/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአህመድ ኢድሪስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከሶ የ 5 አመት የግፍ እስራት ተበይኖበት የነበረው ወንድም እስማኤል ሐሰን የእስር ጊዜውን ጨርሶ መፈታቱን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ ወንድም ኢስማኤል በቀረበበት ክስ በዝቅተኛ አንቀፅ ጥፋተኛ ተብሎ የ 5 አመት የግፍ ብይን ተፈርዶበት የነበረ ሲሆን የአመክሮ ጊዜ ሳይታሰብለት የእስር...

የታላቁ የረመዳን ፆም የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 19 እንደሚጀመር ተገለፀ ረመዳን ሙባረክ

Posted on May 25, 2017

የታላቁ የረመዳን ፆም የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 19 እንደሚጀመር ተገለፀ

ረመዳን ሙባረክ

ፍትህ ራዲዬ/ ግንቦት 17/2009

۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩

በመላው አለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የታላቁ የረመዳን ፆም የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 19 እንደሚጀመር የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡

የሳኡዲ አረቢያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዛሬ በሰጠው መግለጫ መሰረት በዛሬው እለት ሃሙስ...

የኢብኑ ከሲር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል አመራሮች ቁርአን ሃፊዞችን ለማስመረቅ በሄዱበት መታሰራቸው ተዘገበ

Posted on May 24, 2017

የኢብኑ ከሲር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል አመራሮች ቁርአን ሃፊዞችን ለማስመረቅ በሄዱበት መታሰራቸው ተዘገበ ፍትህ ራዲዬ/ ግንቦት 16/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአዲስ አበባ በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ውስጥ የሚገኘው ግዙፉ የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል የሆነው የኢብኑ ከሲር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል አመራሮች የቁርአን ሃፊዞችን ለማስመረቅ ወደ አሶሳ በተጓዙበት ለእስር መዳረጋቸውን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ የኢብኑ ከሲር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል የአሶሳ ቅርንጫፍ ቁርአን...

በወልዲያ ሰላም መስጂድ የአህባሽ ኢማም ለተራዊህ ሰላት በሚል በህገ ወጡ መጅሊስ መመደቡ ተገለፀ

Posted on May 23, 2017

በወልዲያ ሰላም መስጂድ የአህባሽ ኢማም ለተራዊህ ሰላት በሚል በህገ ወጡ መጅሊስ መመደቡ ተገለፀ ፍትህ ራዲዬ/ ግንቦት 15/2009 ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞንበወልዲያ ከተማ በሚገኘው በታላቁ ሰላም መስጂድ አህባሽ መራሹ መጅሊስ አዲስ የአህባሽ ኢማም መመደቡን የፍትህ ራዲዬ ባልደረቦች ዘግበዋል፡፡ ህገ ወጡ መጅሊስ ለረጅም ጊዜ የመስጂዱን ኢማም በአህባሽ ኢማም ለመቀየር በተደጋጋሚ ጥረት ቢያደርጉም በወልዲያ ከተማ ሙስሊሞች ጠንካራ ትግል...

ፍትህ ሬዲዮ ፕሮግራም አስደምጠኝ

txdvioawpf01
sfy39587stp17
sfy39587stp16